CAADP (2026–2035): Conversation towards Domestication within Ethiopia’s Agri-Food Systems Policies and Investment Plans was co-organized by the Ministry of Agriculture (MoA) and the International Food Policy Research Institute (IFPRI). The half-day meeting took place on October 27, 2025, at the ILRI Campus in Addis Ababa, Ethiopia.
The morning session focused on setting the scene, featuring presentations by:
- Zena Habtewold (MoA) – A Retrospective of CAADP in Ethiopia
- Dejene Habesha (MoA) – Kampala CAADP Strategy and Action Plan
- Getachew Diriba (MoA) – CAADP and Agri-Food Systems Transformation: Some Reflections
Following the break, Dr. Alemayehu Seyoum Taffesse (IFPRI) presented on “Synthesis of Findings and Knowledge Gaps toward CAADP Implementation in Ethiopia.”
After the presentation, there was a panel discussion by Mr. Zena Habtewold, MoA; Dr. Firew Tegegne, ATI; and Dr. Getachew Legese Feye, ILRI.
አቶ ዜና ሃብተወልድ, ግብርና ሚኒስቴር “የቀረበው presentation በአብዛኛው ውጤትን የሚያንጸባርቅ ነው። As we all know ከቅርብ ጊዜ ወዲህ production and productivity ጨምሯል። አግሮ ኢንደስትሪዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። ነ/ግን በዛ ልክ እየሄድን ነው ወይ? ወደ መሳሳል ደረጃ እየሄዱ ነው ወይ? የምግብ ዋስትናችን በምንፈልገው ደረጃ እየሄደልን ነው ወይ? የሚሉት ጥያቄዎች ሊታዩልን የሚገቡ ናቸው። ግብርናችንን ለመደገፍ Micro finance institutes አሉ cooperations አሉ ግን integrate አርገው ስትራተጂያችንን እየደገፉ እየሄዱ ነው ወይ? አሁን የሚፈለገው እንደድሮው በትንሱ መጓዝ ሳይሆን ግብርና እና የግብርና ምርትን ጨምሮ አግሮ ኢንደስትሪ ፓርኩም አብሮ ፕሮፊት መጠኑም መጨመር አለበት። ግብርናን የሚደግፍ ባንክ አለ ወይ እንደ ልማት ባንክ ያለ? BRICKS አብሮ ግብርናችንን መደገፍ አለበት።
የቻይና ኢንቬስተሮች በቅርቡ ወደ ኢትዮጲያ መተው ነበር። ቻይና የግብርና ባንክ ማቋቋም ይፈልጋሉ። እኛስ በራሳችን ለማቋቋም ምን አይነት መሰረታዊ ችግሮች አሉ ሚለውን ማየት ያስፈልጋል።
የፕራይቬት ሴክተር ተሳትፎስ ምን ይመስላል? በቂ መረጃ አለ ወይ? እኛ በሁለተኛው አስር አመት የግብርና ምርታማነት 40% ከመንግስት፤ 40% ከዶነር እና ቀሪው 20% ደግሞ ከፕራይቬት ሴክተር ይሰፈናል ብለን ነበር። ነ/ግን ይሄ ተግባራዊ ሆኑዋል ወይ? ስራዓት አለ ወይ ይሄንን ለማየት? አርሶ አደሩስ እያገዘ ነው ወይ? Micro finance አርሶ አደሩን እያገዘ ነው ወይ?
የፋይናንስ ሴክተር ድጋፍ ነው ዕድገት ማስፈንጠር የሚያስችለው። የውጭ ኢንቬስተሮችን አስመጥተን የግብርና ኢንቬስትመን ተሳትፎውስጥ ማስገባት አለብን። የውጭ ድርጅት ኢንቬስትመንት ምን ያህል እንደሚደግፍ በስፋት መታየት አለበት። የተለያዩ ስትራተጂ ተቀናጅተው እየሄዱ ነው ወይ? Climate, Gender, Inclusivlenss አብረው እየሄዱ ነው ወይ የሚሉትን ጥያቄዎች በስፋት ማየት አስፈላጊ ነው።”
ዶ/ር ፍሬው ተገኝ, ATI እንደተናገሩት፤
“የርዕሱ አስፈላጊነት ላይ ጥያቄ የለኝም። በ2018G.C. ሰባተኛው የጣና ፎረም ላይ በነበረው Theme “Ownerships of Africa’ስ Peace and Security Provision” የሚል ባህር ዳር ላይ Discussion ነበር። አፍሪካን ዩኒየን በፋይናንስ እራሱን ችልዋል ወይ የሚል ነበር። ምን ያህል ፋይናንስ አስፈላጊነቱን ማየት ያስፈልጋል። Alliance issue is very important thing. አለም አንድ ላይ ማቀድ ጀምሯል on systems development goal ላይ። We have to align between Ethiopian Government developments goal from AU UN Summit Action Plan and CAADP six plans. Though the names are different the idea is the same. Though we’re working togheter, why do we need to struggle with aligning the action plans
ATI has four mandates areas. ከማንዴቶቹ አንዱ ግብርና ትራንስፎርምድ እንዲሆን ስራዓታዊ የሆኑ ማነቆዎችን መለየት እንዲችል ለATI ማንዴት ተሰቶታል። ATI በagriculture and rural development policy በማውጣት ትልቅ ሚና ተጫውትዋል።
Financing agriculture is very important. የፋይናንስ ተቋማትን እኔ ምገልፃቸው ከደሃ ገንዘብ ሰብስቦ ላሃብታም የሚያከፋፍሉ ናቸው ብዬ ነው።
Long Portfolio እስከ 15% እንዲያሳድጉ government direction አስቀምጧል። ቻሌንጁ ያንን እያረጉ እንደሆነ መገምገም አለበት። Risk avoid ስለማያደርጉ በተለያየ ምክንያት ያንን ማድረግ አልቻልንም ነው የሚሉት። We can see the experience from China as previously mentioned.
ሌላ ጥናት ደግሞ አለ፤ እሱም interesting finding ነው ያለው፤ Infrastructure ሃይላንድ ላይ ያለው Infrustructure driven by politics ነው።
የነሱ ጥናት የሚያሳየው ሁለት ኩታ ገጠም የሆኑ ዞኖች አንዱ ትርፋማ ሲሆን አንዱ deficite zone ሆኖ ግን they are not interconnected by infrastructure. Surplus product ወደ አልሆነው transport አርጎ መሰጥ የለም። As a preliminary result we share the result informally with World Bank።
ሌላ contribute ማድረግ ያለብን፤ ስርዓታዊ የሆኑ ማነቆዎችን ካወጣን በኃላ ክፍተቱ በግልፅ ካሳየን በኃላ ሴልፍ ላይ ማስቀመጥ ሳይሆን ባለን mandate ATI has to implement innovate projects. On Commercialization Small holder farmer ላይ fair distribution between highland and lowland. ሪጅኖች እኩል ባይሰሩም፤ ሚዛናዊ የሆነ ኢንተርቬንስን እንዳለ ይታየኛል።
Linkage & coordination is also the fourth mandate of ATI, 16 ministries are members and ATI Secretary and where on federal level deputy prime minister is a chair የሆነበት ጥሩ initiative አለ::
ግብርና አናሊቲክስ ላይ ያሉ ቻሌንጆችን፤ በኢምፕሊመንቴስንም ሆነ በ Linkage & coordination ኤቲአይ ግብርናን ሰርቭ ሊያደርግ ይችላል። እዚህ ላይ አሳይመንት ቢሰጡ የበለጠ ውጤታማ የሆኑ ስራዎችን መስራት ይቻላል። 82% የሚሆነው የኤቲአይ ሪዛልቶች ኢምፕሊመንትድ ሆነዋል ምክንያቱም demand driven ስለሆኑ።
ዶ/ር ጌታቸው ለገሰ, ILRI እንደተናገሩት “የምጀምረው ከ Interaction between CAADAP 2025-26 CAADAP Kampala እና የኢትዮጵያ food system interaction ምን ይመስላል የሚለውን ነው በመጀመሪያ መናገር የምፈልገው፡፡ ጠዋት አቶ ዜና እና አቶ ደጀኔ በደንብ አስረድተውናል፡፡ Summarize ለማድረግ ያህል CAADAP Kampala ምንጩ ከየት ነው የሚነሳው የሚለውን ክ Maputo እና Malabo declaration የቀጠሉ ስራዎች ላይ ሰፊ ጊዜ እወስዳለሁ፡፡ ምክንያቱም ከዚያ የሚነሳ ስለሆነ፡፡አሁን ያለው የ Kampala declaration ግን ከነዚያም ባሻገር የአፍሪካ food systems የሚል document አለው፡፡ እነዚያን 6ቱን strategic ፕሮጀክቶች በምናይበት ጊዜ የአፍሪካ food systems ከ UN food systems 2021 action trac ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ይህም ከኢትዮጵያ food systems ጋር ያለውን አንድነትና ልዩነት ለመናገር ፈልጌ ነው፡፡ የኢትዮጵያ food system transformation ክ 5ቱ የግብርና food system tractions ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡አፍሪካ የራሱን common position develop እንዳደረገው የኢትዮጵያ መንግስትም የራሱ የሆኑ game changers 24 game changers ይፋ አድርጎ ወደ 7 clusters ተመንዝሮ ለ 5ቱ action tracs እንዲይዝ ተደርጎ የተሰራ ነው፡፡ስለዚህ ከኢትዮጵያ food systems ጋር የሚጣጣም ነው፡፡የ CAADAP Malabo agriculture ላይ ብቻ ትኩረቱን አድርጎ emphasis የማይሰጣቸው sectors ነበሩ ለምሳሌ እንደ livestock ያሉ ነበሩ ፡፡Livestock ላይ በጣም weak ነበር፡፡አሁን agri-food system አሁን እነዚህን አላይን ማድረግ አይቸግረንም፡፡
የ CADDAP አጀንዳን domesticate የምናደርገው የ national agriculture plan develop እናደርጋለን፡፡ሰልዚህ ይህንን የ CAADAPን ወደ national development plan እንዴት እንመንዝረው፡፡ይህ ትልቁ ስራ ነው፡፡በፊት national agricultural plan በስመ plan ነው አሁን ግን national agri-food investment plan ነው፡፡
የኔ issue እነዚህ ነገሮች በጣም የሚጣጣሙ አጀንዳዎቸ ናቸው፡፡ብ 24ቱ clusters የተያያዙ አጀንዳዎች ናቸው፡፡ለምሳሌ አንዳንዱ urban cluster ውስጥ ነን ይላል፤ urban development, urban infrastructure ክ Kampala food system ተወስደው የኢትዮጵያ food system ውስጥ አሉ፡፡ እሰካሁን 1ኛ በ performance Rwanda ናት እየመራች ያለችው፡፡የኢትዮጵያ performance 12ኛ 14ኛ የሆነው ለምንድነው? It is about reporting፣data gather የምናደርበት፣ዶ/ር አለማየሁ ያቀረባቸውን ነገሮች፤እነዚህን ጋፖች የምናወጣበት mechanism ስለሌለን ነው፡፡አሁን መሰራት ያለበት national agriculture investment bank document አለው ተብሏል የ10 አመት ሌላ ነው፡፡ለ CAADAP review report ስናደርግ የ digital datas ከየቦታው ለቃቅመን እናምጣለን፤ለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ annual report ሌላ data set እንፈልጋለን ፤SDG ደግሞ performance አንጠየቅ ሌላ data set እንፈልጋለን፡፡ይህ ነው ትልቁ ችግር፡፡”
ስብሰባው በ7፡30ሰዓት ተጠናቋል።